Channel: About Ethiopia
Category: Entertainment
Tags: islam in ethiopiatakele uma bantitamagn beyeneobang methomenzumahabesha dancetaye bogaledagmawit mogesashewa medaoromo liberation frontsolomon kidaneethiopians in dubaiabiy ahmedtaye bogale arega'axumdates fruitdawud ibsaegyptian lanternsolfdiriba kumaabout ethiopiadagmait mogesethiopians in qatarethiopians in saudi arabiaaddis ababa mayoralemtsehay wedajotakele umabirhanemeskel abebeburayu
Description: Ethiopia | ኢትዮጵያ ◌ Mrs. Dagmait Moges during the inauguration of sport facilities in Kirkos Sub-city, Addis Ababa, Ethiopia (When she was Vice Mayor of Addis Ababa City) ◌ “በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወጣቶች በስፖርት ማዘውተሪያነት የሚጠቀሙባቸውን ቦታዎች በመለየት አዳዲስ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ሊሠራባቸው የሚችሉ ቦታዎችን ጥናት በማድረግ የተለያዩ ወጣት ማዕከላትና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በትምህርት ተቋማት ውስጥ እና በተለያዩ ወረዳዎች የመገንባት ሥራ የተሠራ ሲሆን በዚህም መሰረት በ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት በተለያዩ ወረዳዎችና በትምህርት ተቋማት ውስጥ ያስገነባቸው የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች 2በ1 የመረብና የቅርጫት ኳስ ሜዳ 3 የእግር ኳስ ሜዳዎችን በመገንባት ለምረቃ ዝግጁ የሆኑ ሲሆኑ ለግንባታው በአጠቃላይ የወጣ ወጪ ብር 14¸742¸267.71 (አስራ አራት ሚሊዮን ሰባትመቶ አርባ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ስልሳ ሰባት ብር ከ ሰባ አንድ ሳንቲም) ወጪ ተደርጓል።” ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ◌ --------------------------------------------------------- ✔ SUBSCRIBE: goo.gl/fRZqUE ◌ ---------------------------------------------------------